ጅዳ ኦንላይን ሾፒንግ ላይ እንዴት መሸመት እችላልለሁኝ?

ጅዳ ኦንላይን ሾፒንግ ላይ እንዴት መሸመት እችላልለሁኝ?

ጅዳ ኦንላይን ሾፒንግ አለም አቀፍ የኢንተርኔት ግብይት መተግበርያ ሲሆን ደንበኞቻችን የአንድሮይድ አልያም የአዮኤስ (አይፎን) መተግበሪያዎችቻችን በመጠቀም የሚፈልጓቸው ማናቸውም የአልባሳት፣ የውበት መጠበቂያ፣ የንጽህና መጠበቂያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የቤት እንዲሁም የቢሮ ዉስጥ መገልገያዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ የሚሸምቱበት ነው።  ጅዳ ኦንላይን ሾፒንግ ላይ ሲሸምቱ አንድም ጣርት ያላቸው በሌላም በፍጥነት ቤትዎ በራፍ ላይ ምናደርሳቸው እቃዎን ያገኛሉ።

ጅዳ ኦንላይን ሾፒንግ በምርት ጥራት፣ እቃዎቻችን ለደንበኞቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ቀጣይነት ያለው ደንበኛ በማፍራት እንዲሁም ሲያዙን ፈጥነን በመታዘዝ እና ያዘዙንን እቃ በፍጥነት ከቤቶ ደጃፍ በማድረስ ተክነናል። ጅዳ ኦንላይን ሾፒንግ በመላው አለም ማለትም በመተግበሪያችን ሲያዙ ለምርጫ በሚቀርቡ ሃገሮች ሁሉ ወኪል ሹፌሮች እና የፖስታ አገልግሎት ሰጪዎች ያሉን ሲሆን ይህንን ሰፊ የሆነ ኔትዎርክ በመጠቀም ቀልጣፋ እና ደህንነቱ የተጠበቀ አለም አቀፍ የሽመታ አገልግሎት እንሰጣለን። ሳውዲ ዉስጥ ለሚገኙ ደንበኞቻችን እቃዎችን በምታዙበት ጊዜ ከ24 ሰአት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በፍጥነት እናደርሳለን፡ ክፍያ ምትፈጽሙት በካሽ ነው።

አይን የሚማርኩ እና ለአገልግሎት የሚያረኩ የተለያዩ በስጦታ የሚሰጡ የስጦታ እቃዎቻችን !

ጅዳ ኦንላይን ሾፒንግ እጅግ በጣም ለአይን የሚማርኩ እና ለአገልግሎት የሚያረኩ የተለያዩ ለልደት፣ ለሰርግ፣ ለኒካህ፣ ለምርቃት እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በስጦታ የሚሰጡ የስጦታ እቃዎች አሉን። እዋዎቻችን በሚያዙበት ሰዐት ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት የምንሰጥ ሲሆን አስተያየታችሁ እንዲሁም ሃሳባችሁ ለማድመጥ የዋጻፕ መስመራችን 24 ሰዐት የእናንተን መልዕክት እና ጥሪ ይጠብቃሉ።

2 Comments

  • It’s nice bro mashaAllah..late as enjoy buying the product..ezu Allah yagezeh bro

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are makes.